የቁጠባ እና ብድር አገልግሎቶች
የቁጠባ አይነቶች
መደበኛ ቁጠባ
የፍቃደኝነት ቁጠባ
ከብድር ጋር የሚገናኝ የፍቃደኝት ቁጠባ
የልጆች ቁጠባ
የጊዜ ገደብ ቁጠባ
የቡድን ቁጠባ
የብድር አይነቶች
ለተለያየ አላማ የሚውል የብድር አይነቶች ሆኖው የሚከተሉት ይሆናሉ፡
የግል ብድር
የፍቃደኝነትን ቁጠባ መሰረት ያደረገ ብድር
የቡድን ብድር
1. Main financial Products
Compulsory saving
Voluntary saving
Loan
Housing loan
• New construction
• Extension
• Repairs
• Plot purchase
Economic loan
• Urban agriculture
• Production
• Commerce
• Service
Other loan
• Education
• Medical
• Wedding
• Consumption
• Emergency
Insurance , credit life insurance ,funeral insurance
የብድር ጊዜ
Q ለአጭር ጊዜ ብድር- አንድ አመትና ከዚያ በታች
Q ለመካከለኛ ጊዜ ብድር- ከ 1 አመት እስከ 10 አመት
የብድር መጠን
Q የተስተካከለ እና ያልዘገየ ተቀማጭ ላለው ከፍተኛው የብድር ጣርያ ብር 1ሚሊዮን 1መቶ ሺህ ብር ነው .
የብድር ወለድ እና ግዜ
Q ከ10% አስከ 15%
Q የብድር ግዜ ፡ እነደ ተበዳሪው የገቢ መጠን የሚወሰን ሆኖ ጣሪያው 5 አመት ይሆናል
የብድር ዋስትና
Q የአባል ቁጠባ
Q የራስ የፍቃደኝት ቁጠባ
Q የሌላ ሰው የደመወዝ ዋስትና
Q የባንኮች የሼር ሰርተፊኬት
Q የመኪና ዋስትና ከ 25 አመት አገልግሎት ያልበለጠና እስከ 50% የኢንሹራንሱን የዋጋው መጠን
Q የቤት ዋስትና እሰከ 80% በቤቱ ዋጋ የሚሆን
ብድር ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
መልካም ባህሪ እና የተስተካከለ ቁጠባ ያለው
Q ያልዘገየ ተቀማጭ ያለው
Q መልካም የብድር ታሪክ ያለው